ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የጁት ኩንዱ ፌስቲቫል ተካሄደ።
ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የጁት ኩንዱ ፌስቲቫል ተካሄደ።
ጥር 03 ቀን 2018ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የኢንተግሪትድ ማርሻል አርት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የጁት ኩንዶ ፌስቲቫል ተካሄደ።
በፌስቲቫሉ ላይ ከ1ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉበት ሲሆን አሰልጣኞች እና ወላጆች በፌስቲቫሉ ላይ ታድመውበታል።
የጁት ኩንዱ ስፖርትን በከተማ ደረጃ ለማስፋፋትና ተተኪ ስፖርተኞችን በብዛትና በጥራት ለማፍራት የተዘጋጀ ፌስቲቫል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የኢንተግሪትድ ማርሻል አርት ፌዴሬሽን የፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ብርሀኑ ሀብተማርያም ተናግረዋል።
https://linktr.ee/YouthandSport1
Comments
ምንም አልተገኘም.





አስተያየቶችዎን ይተዉት.