በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የፀደቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የክፍያ ተመን ዝርዝር መረጃ፦
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የፀደቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የክፍያ ተመን ዝርዝር መረጃ፦
ከስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የሚሰበሰበው አነስተኛ ገቢ የሚውልባቸው ዋና ዋና ተግባራት፦
ለአገልግሎት ክፍያ፦ ለስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለውሃ እና ለመብራት ፍጆታ እና
ለጽዳትና ውበት፦ በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለሚገኙ አረንጓዴ ቦታዎች እንክብካቤ ብቻ ይውላል።
በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በነፃ የመጠቀም መብት ያላቸው
ታዳጊ ወጣቶች
አካል ጉዳተኞች እና
መክፈል የማይችሉ የአከባቢው ወጣቶች ናቸው
https://linktr.ee/YouthandSport1
Comments
ምንም አልተገኘም.





አስተያየቶችዎን ይተዉት.