የወጣቶችና ስፖርት ዘርፍ በተመለከተ
የወጣቶችና ስፖርት ዘርፍ በተመለከተ
ወጣቶችን በልማትና በጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለማሳተፍ የተመዘገቡ ውጤቶች፦
በጎ ፈቃድ አገልግሎት፦ 1,445,745 ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች (አረንጓዴ አሻራ፣ ደም መለገስ፣ ፅዳት...) ተሳትፈዋል። ይህም በገንዘብ ሲተመን 217.7 ሚሊዮን ብር ያወጣል።
ግንዛቤ መፍጠር፦ ለ 874,460 ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮችና በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል።
ስፖርትና ማዘውተሪያ፦
32 አዳዲስ የስፖርት ሜዳዎችና ማዘውተሪያዎች ተገንብተዋል።
84,683 ታዳጊዎች በ723 ጣቢያዎች ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።
17 ታዳጊዎች ለአገርቱ ብሔራዊ ቡድን እንዲመረጡ ተደርጓል።
በማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት 3.7 ሚሊዮን ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
23አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 22 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.





አስተያየቶችዎን ይተዉት.