የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱/፪ሺ፲፯” ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱/፪ሺ፲፯” ዓ.ም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በሚኖርበት፣ በሚማርበት፣ በሚሰራበት አካባቢ በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተሳታፊ የሚሆንበትን ሁኔታ ማመቻቸትና ለዚህም ዓላማ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እንዲስፋፉና እንዲጠበቁ ማድረግ በማስፈለጉ፤